ልዩ ቶምቦላ

ሁላችንም በመተባበር ትኬቱን እንግዛ ሌሎች እንዲገዙም ሃዋርያ እንሁን ።

blog-img

13, Juli, 2018Posted by :admin(0)Comments

ልዩ ቶምቦላ

ኑ የእግዚአብሔርን ቤት እንሥራ  ት.ሐጌ 1፣8

የፍራንክፈርት ምስካዬ ኅዙናን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የምርቃት ዕለት የሚወጣ ልዩ ቶምቦላ

  1. እጣ፡ መኪና ( Toyota Yaris)
  2. እጣ፡ ላፕቶፕ
  3. እጣ፡ የወርቅ ሃብል

ዋጋው 50€ ብቻ
ሁላችንም በመተባበር ትኬቱን እንግዛ ሌሎች እንዲገዙም ሃዋርያ እንሁን ።

Leave Comments