በየዓመቱ የሚከብርውን የ #መጋቢት #መድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓል ምክንያት በማድረግ በዋዜማው ቅዳሜ (April 1) በFrankfurt ምስካዬ ኅዙናን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል።
በትምህርታቸው እጅጉን የምንወዳቸው
1) መልአከ ሠላም ቀሲስ ሳሙኤል
2) ቀሲስ መምህር ጸዳሉ
2) መምህር ጥበቡ
ተገኝተው ቃለ እግዚአብሔርን ይመግቡናል።
ተጋባዥ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባቶች ፣ መምህራን ፣ የሰንበት ት/ቤት መዘምራን በተገኙበት በዕለተ እሁድ (April 1) በደማቅ ሥነ ሥርዓት በዓለ ንግሡ ይካሄዳል ።
ቅዳሜ April 1, 2017 ከ15 :00-19:30: መንፈሳዊ ጉባኤ
እሁድ April 2, 2017 ከ7 :00 ጀምሮ : በዓለ ንግሥ
ቦታ: Philipp-Fleck-Str. 13, 60486 Frankfurt
የFrankfurt ምስካዬ ኅዙናን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ታላቅ በዓል ረድዔት በረከት ተካፋዮች ይሆኑ ዘንድ ትጋብዛለች!