የልደት በዓል በFrankfurt ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም

04, Januar, 2017Posted by :admin(0)Comments

የልደት በዓል በፍራንክፈርት የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ታህሳስ 29 ቀን 2009 ዓ.ም. (07.01.2017) የሚከበር ሲሆን 6 ለ 7 ወይም አርብ ለ ቅዳሜ ከምሽቱ 21 ሰአት እስከ ጠዋቱ 6 ሰአት በፊት ስንገለገልበት በነበረው
Sachsenhausen በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን St. Bonifatiuskirche, Holbeinstraße 70, 60596 Frankfurt/M በደመቀ ሁኔታ የሚከበር ስለሆነ በሰዓቱና በእለቱ ተገኝታችሁ የበዓለ ልደቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ ቤተ ክርስቲያን ጋብዛችኋለች::

Related Post

Leave Comments