Erwachsenenchor

„የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በወጣትነትህ  ዘመንህ ፈጣሪህን አስብ፣ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፣ መክብብ ምዕራፍ ፲፪ ቁጥር ፩

በተባለው አምላካዊ ትእዛዝ መሠረት የቤተ ክርስቲያናችን አምደ ሃይማኖት የሰንበት ት/ቤት መዘምራን በሚደነቅ ሁኔታ ሁለገብ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።

ለምሳሌ

  • የአባልነት መዋጮ በመክፈል፣
  • የዝማሬ አገልግሎት በመስጠት፣
  • በሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤና በሕንጻ አሰሪ ኮሚቴነት በማገልገል፣
  • በሰለጠነ አሰራር ለመራመድ ሙያዊ አገልግሎት በመስጠት ከፍተኛ እገዛ እያደረጉ ይገኛሉ።
  • ለቤተ ክርስቲያናችንም የገቢ ምንጭ በማስገባት ከፍተኛውን ቦታ ይዘዋል።