16, August, 2019Posted by :admin
ለቤተ ክርስቲያናችን የምረቃ ቀን ሊቀርቡ ከታሰቡት የዝግጅት ዓይነቶች አንደኛው „የልዩ ዕትም“ መፅሔት መውጣት ነው።
መፅሔቱ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስትያን ዕውቀቱና ክሂሎቱ ባላቸው አበው ምሁራን ተዘጋጅቷል።
በዚህ መፅሔት አንድ የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ አማኝ ሊያውቃቸው የሚገቡ መሠረታዊ ትምህርት-አዘል መልዕክቶች ተተንተነው ቀርበዋል።
በመሆኑም እያንዳንዱ ምዕመን ይህን መፅሔት በእጁ እንዲያስገባ ለማሳሰብ እንወዳለን።
መልካም ንባብ!
Post Views: 3.019
Schlagwörter: ልዩ ዕትም መፅሔት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ, የምረቃ ቀን