ልጃችን ሙሴ ከሰተ ማዕረገ ዲቁና ተቀበለ

blog-img

21, Januar, 2020Posted by :admin(0)Comments

ጥር ፲ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. ልጃችን ሙሴ ከሰተ በብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የጀርመን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ማዕረገ ዲቁና ተቀብሏል።

ዲያቆን ሙሴ ቤተ ክርስቲያናችን ከተመሰረተችበት ቀን አንስቶ ማዕረግ ዲቁና የተቀበለ ፮ኛው ዲያቆናችን ሆኗል።

ካሁን በፊት በደብራችን ማዕረገ ዲቁና የተቀበሉ:
፩ ዲያቆን ሳሙኤል ከብፁዕ አቡነ ኤልያስ
፪ ዲያቆን አቤል ከብፁዕ አቡነ ኤልያስ
፫ ዲያቆን እያሱ ከብፁዕ አቡነ ኤልያስ
፬ ዲያቆን በረከት ከብፁዕ አቡነ ኤልያስ እና
፭ ዲያቆን ቅዱስ ከብፁዕ አቡነ ኤልያስ ናቸው።

ዲያቆን ሙሴ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። እንኳን ለዚህ ታላቅ ማዕረግ አበቃህ።

Leave Comments