ሠላመ እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን! እንኳን በደህና መጡ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከስድስቱ የኦርየንታል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክሪስቲያናት አንዷ ናት:: ኢትዮጵያ ከብሉይ ኪዳን ዘመን ጀምሮ አምልኮተ እግዚአብሔር ሲፈፀምባት የኖረች ጥንታዊት ሃገር ነች።በዘመነ-ሐዲስም ክርስትናን በመቀበል ቀደምት ናት። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት (ዶግማ) በመጽሐፍ ቅዱስ እና በሱም ላይ በተመሰረቱት በሶስቱ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች በኒቅያ (325 ዓ. ም.)፤ በቁስጥንጥንያ (481 ዓ.ም.) እና በኤፌሶን (431 ዓ.ም.) በተደነገጉት የሃይማኖት መግለጫዎች ላይ የተገነባ ነው።

ተልእኳችን

„ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው" ማቴ. ፳፰ ፥ ፲፱

ትኩረታችን

Als Haus der Anbetung und Gemeinschaft für äthiopisch-orthodoxe Christen in Frankfurt am Main zu dienen. Den Äthiopierinnen und Äthiopiern ein festes Zuhause zu ermöglichen, den Kindern mit Migrationshintergrund kulturelle und sprachliche Unterstützung anzubieten

እምነታችን

Wir glauben, dass Gott der Allerhöchste ist, einer in drei verschiedenen Personen: der Vater, der Sohn und der Heilige Geist, und dass diese drei Personen gleich sind in jeder Hinsicht.

divider

መጪ በዓላት

ቅዳሴ ዘወትር እሁድ ከጧቱ 7:00 - 11:45 ሰዓት

divider

ዜናዎች

ጠቅላላ የአባላት ስብሰባ ጥሪ ለቤተ ክርስቲያናችን አባላት

15, February, 2020(0)Comments

Einladung zur Mitgliederversammlung Hiermit laden wir alle Mitglieder gemäß unserer Gemeinschaftssatzung §9 zur Mitgliederversammlung am 15.03.2020 um 11:00 Uhr. Die Versammlung [...]

ተጨማሪ ለማንበብ
blog-img

ልጃችን ሙሴ ከሰተ ማዕረገ ዲቁና ተቀበለ

21, January, 2020(0)Comments

ጥር ፲ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. ልጃችን ሙሴ ከሰተ በብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የጀርመን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ [...]

ተጨማሪ ለማንበብ
divider

የደብራችን መዘምራን

am_AM˜አማርኛ
de_DEDeutsch am_AM˜አማርኛ
am_AM˜አማርኛ
de_DEDeutsch am_AM˜አማርኛ